አካል ጉዳተኞች በሕብረተሰብ ውስጥ ሙሉ እና አስተማማኝ ተሳትፎ የማድረግ እና የመካተት መብት አላቸው፡፡

የአካል ጉዳተኞች መብቶች ስምምነት አንቀጽ 19፣

የዚህ ስምምነት ተዋዋይ መንግሥታት አካል ጉዳተኞች ከሌሎች ጋር እኩል ምርጫ ኖሯቸው በማኅበረሰቡ ውስጥ የመኖር መብት ያላቸው መሆኑን እውቅና ይሰጣሉ፡፡ እንዲሁም የአካል ጉዳተኞች በዚህ መብት ሙሉ ተጠቃሚነትን እና በማኅበረሰቡ ውስጥ በተሟላ ሁኔታ የመካተትና የተሳትፎ መብትን ለማመቻቸት አስተማማኝና አግባብነት ያላቸው እርምጃዎችን ይወስዳሉ፡፡


Photo Credit: GPE/Kelley Lynch