• የአካል ጉዳተኞችና አረጋውያንን በሚመለከቱ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ በሐዋሳ እና በጅማ ከተሞች የተካሄዱ የግንዛ…
  • በተለያዩ አካባቢዎች በመፈጸም ላይ ያሉ የጋዜጠኞች፣ የማኅበረሰብ አንቂዎችና የሌሎች ሰዎች እስሮች…
  • Consultative Workshop on Fostering the Tripartite Relationship among…
  • ኦሮሚያ፡ ከሕግ አግባብ ውጪ በእስር ላይ የሚገኙ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አባላት በአፋጣኝ ከእስር …

The Latest


ሶማሌ ክልል፡ በቦምባስ ከተማ በአኪሾ ጎሳ አባላት ባሕላዊ ሥነ ሥርዓት ላይ በክልሉ መንግሥት የፀጥታ አካላት የተወሰደ መጠን ያለፈ የኃይል አጠቃቀም ለሞትና የአካል ጉዳት ምክንያት ሆኗል

የክልሉ መንግሥት ለሟች ቤተሰቦች እና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች ካሳ የከፈለ ቢሆንም ለተሟላ ፍትሕ የወንጀል ተጠያቂነት ሊረጋገጥ ይገባል

የአፍሪካን ቅድመ-ክስ ወይም ቅድመ ፍርድ እስራት ቀን ለማሰብ ኢሰመኮ እና አጋር ድርጅቶች በመተባበር ከወንጀል ፍትሕ አስተዳደር አካላት ከፍተኛ ተወካዮች ጋር የተደረገ ውይይት

የተራዘመ የቅድመ-ክስ እስራትን እና ተያያዥ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን ለመከላከል የሁሉንም ፍትሕ አስተዳደር አካላት ቁርጠኛ ጥረት ይሻል

ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምስለ ፍርድ ቤት ውድድር ክልላዊ ምዕራፍ በ12 ከተሞች በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ዙሪያ ላይ አተኩሮ ተካሄደ

በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሚዘጋጀው ይህ ውድድር ታዳጊ ተማሪዎች በሰብአዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ለመሳተፍ ያላቸውን ፍላጎት ለማሳደግ አስተዋጽዖ ያደርጋል

ከፎቶ ማኅደራችን፡ በአራት ክልል ከተሞች የተካሄደና ለ139 ወጣቶች የተሰጠ የሰብአዊ መብቶች ትምህርት ስልጠና

ስልጠናው የወጣት ማኅበራት አባላት እና አመራሮችን የሰብአዊ መብቶች እውቀት፣ አመለካከት እና ክህሎት በመገንባት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ለማስቻል ያለመ ነው

የአካል ጉዳተኞችን እና አረጋውያንን ቁጥር እና ያሉበትን ሁኔታ መረዳት

የተደራጀ የመረጃ ቋት/ዳታቤዝ መኖር አካል ጉዳተኞችና አረጋውያን የሚያጋጥማቸዉን እንቅፋት ለመለየት፤ ሊገጥማቸዉ የሚችሉ መሰናክሎች በማስወገድ ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነዉ፡፡ በሀገር አቀፍ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተገቢውን የስታትስቲክስ እና የምርምር መረጃዎችን መሰብሰብ ፖሊሲዎችን ቀርጾ ተግባራዊ ለማድረግ ይረዳል፡፡

በኢትዮጵያ እውነትን የማወቅ መብትን ጨምሮ የሽግግር ፍትሕ ላይ እየተካሄደ ያለ አውደ ጥናት

ስብሰባው የሚካሄድበት ቀን ከእ.ኤ.አ. 2010 ጀምሮ መጋቢት 15 ቀን የሚታሰበው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በተመለከተ እውነቱን የማወቅ መብት እና የተጎጂዎች ሰብአዊ ክብር በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታሰብበት ዕለት ነው

የኦሮሚያ ክልል፡- የከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ላይ ለተፈጸመው ግድያ የወንጀል ተጠያቂነትን የማረጋገጥ ስራ

የእርቅ ሂደቱ የወንጀል ተጠያቂነትን መተካት ወይም ማስተጓጎል የለበትም

ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርና ድንበር ማሻገር ወንጀልን በተመለከተ የተወሰዱ እርምጃዎችን ለመገምገም የተዘጋጀ አውደ ጥናት

ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በምናስብበበት በዚህ ወር ውስጥ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርና ድንበር ማሻገር በሴቶችና ሕፃናት ላይ ሰብአዊ መብቶች ጥሰት እያደረሰ በመሆኑ ምላሽ ለመስጠት የሚደረጉ ጥረቶችን ውጤታማ ለማድረግ በጋራ መስራት አስፈላጊነትን ማስታወስ ተገቢ ነው

በግጭት/ጦርነት ወቅት የሚደርሱ ፆታዊ ጥቃቶች

የሳምንቱ የሰብአዊ መብቶች ጽንሰ-ሀሳብ ፥ ከመጋቢት 5 እስከ 10 ቀን 2014 ዓ.ም. ያለው ሳምንት

Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe

የአረጋውያን እና የአካል ጉዳተኞች መብቶችን ተግባራዊነት ለማረጋገጥ በሐዋሳ እና በጅማ ከተሞች ለባለድርሻ አካላት የተለየ የግንዛቤ ማስጨበጫ፣ የሥልጠና እና የውትወታ መድረኮች #Ethiopia #HumanRightsForAll https://ehrc.org/?p=25843

@HakiKNCHR Chairperson, Commissioners & staff host a delegation from the Ethiopian Human Rights Commission - @EthioHRC during their study visit to learn how KNCHR handles migrants' case load, reporting of migrants' rights violations & protection of migrants' rights in Kenya.

#Ethiopia: “የዚህ አይነት የሰብአዊ መብቶች መርሆዎችን ያልተከተለና የተስፋፋ እስር ተገቢ አለመሆኑን” የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር @DanielBekele ገልጸዋል። #HumanRightsForAll https://ehrc.org/?p=25822

#Ethiopia: There is a need for improved coordination among stakeholders including Civil Society Organisations (#CSOs), the #media as well as National Human Rights Institutions (#NHRIs) in advocating for human rights promotion & protection. #KeepWordSafe ➡️ https://ehrc.org/?p=25807

CSO leaders from #Ethiopia, #Bangladesh, #Mali, #Liberia #SierraLeone, #SouthSudan & #Italy visited @EthioHRC today to share exp on leadership.

ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን


ኢሰመኮ ያሰተላለፈው የሰላም ጥሪ ሁሉንም ወገን ይመለከታል አለ – Asham TV

የኢሰመኮ የሲቪል፣ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ መብቶች ኮሚሽነር ዶ/ር አብዲ ጂብሪል “በአፋር፣ በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በሁሉም የጦርነቱ ተፋላሚ ኃይሎች ለተፈጸሙት የግፍና ጭካኔ ወንጀሎች ተጠያቂነት አሁንም ሊረጋገጥ የሚገባው ነው”

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዳግም ጦርነት ቢቀሰቀስ ማስላት ከምንችለው በላይ የከፋ ይሆናል፣ በሁሉም አቅጣጫ ያላችሁ አካላትም ከግጭቱ ተቆጠቡ ሲል አሳስቧል – EBS

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል እና በፌደራል መንግሥት ኃይሎች መካከል እየተካረሩ የመጡት ውጥረቶች እና በአንዳንድ ቦታዎች እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች አሳስበውታል።

የኦነግ አመራሮች ከእስር እንዲፈቱ ኢሰመኮ ጠየቀ

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች በሕገወጥ እስር ላይ ስለሚገኙ፣ ‘በአፋጣኝ እንዲፈቱ’ ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

የኢሰመኮ የስራ ዘርፎች

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በፌዴራል ህገ መንግስት መሰረት የተቋቋመ እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደ ሀገር አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋም የሰብአዊ መብቶችን የማስከበር እና የማስጠበቅ ስልጣንን የሚያቀርብ ነጻ የፌደራል መንግስት አካል ነው።