የንግድ ድርጅቶች ሰብአዊ መብቶችን ሊያከብሩ ይገባል፡፡
አረጋውያን በግጭትና በአደጋ ወቅት ጥበቃ የማግኘት ሰብአዊ መብት አላቸው፡፡
ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በተመለከተ እውነቱን የማወቅ መብት እና የተጎጂዎች ሰብአዊ ክብር ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ መጋቢት 15 ቀን 2014 ዓ.ም. ታስቦ ውሏል፡፡
የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለተሻለ ዓለም!