ሁሉም የግጭቱ አካላት፣ ሀገራዊ ባለድርሻዎች፣ የሲቪክ ማኅበራት፣ የብዙኃን መገናኛዎች፣ የሃይማኖት መሪዎች እና ሌሎች ተዋናዮች፣ ለገንቢ ውይይቶች እና ምክክሮች የበኩላቸውን በማበርከት እና ከማንኛውም የግጭት ቅስቀሳ ወይም የጥላቻ ንግግር በመቆጠብ ይልቁንም ለጋራ መግባባት፣ መቻቻል እና ለሰላም አስተዋጽኦ በማድረግ ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሚያደርጓቸውን ጥረቶች እንዲያድሱ