ከመግለጫው ጋር በተያያዘ ለቪኦኤ አስተያየታቸውን የሰጡት የኢሰመኮ የሕግና ፖሊሲ ሥራ ክፍል ዳይሬክተር ታሪኳ ጌታቸው፣ በእስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞች እና ሌሎች የሚዲያ ሰራተኞች ሰብዓዊ መብታቸው ሊጠበቅ እንደሚገባ እና መጠየቅ ያለባቸውም በመገናኛ ብዙኃን ሕግ መሰረት እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
የኢሰመኮ የሲቪል፣ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ መብቶች ኮሚሽነር ዶ/ር አብዲ ጂብሪል "በአፋር፣ በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በሁሉም የጦርነቱ ተፋላሚ ኃይሎች ለተፈጸሙት የግፍና ጭካኔ ወንጀሎች ተጠያቂነት አሁንም ሊረጋገጥ የሚገባው ነው"
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል እና በፌደራል መንግሥት ኃይሎች መካከል እየተካረሩ የመጡት ውጥረቶች እና በአንዳንድ ቦታዎች እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች አሳስበውታል።
ስልጠናው የወጣት ማኅበራት አባላት እና አመራሮችን የሰብአዊ መብቶች እውቀት፣ አመለካከት እና ክህሎት በመገንባት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ለማስቻል ያለመ ነው
በዚህና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከአማራ ክልል የመንግሥትና መንግሥታዊ ካልሆኑ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ከመጋቢት 19 እስከ 20 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ ሰፊ ውይይት አድርጓል።
በኢትዮጵያ የአፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ምርመራ ሪፖርት ውይይት
ከዚህ ቀደም በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ሰፊ የምርመራ ሪፖርት ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ በቅርቡ በአፋርና በአማራ ክልሎች የተካሄዱ ጦርነቶችን የተመለከተ አዲስ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡
ትኩረት በሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል
ፍትሕ እና የተጎዱ ሰዎችና ቦታዎችን መልሶ መጠገን የሁሉንም ወገኖች ቁርጠኝነት ይፈልጋል
Amhara region የተፈጸሙ ጥሰቶች የጦር ወንጀል ስለመሆናቸው አመላካች ሁኔታዎች አሉ