EHRC Newsletters
EHRC in October 2022 | ኢሰመኮ በጥቅምት ወር 2015 ዓ.ም.
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ ባደረገበት ወቅት የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ሰብአዊ መብቶች በተመለከተ በ2014 ዓ.ም. በጀት ዓመት የታዩ ክፍተቶችን እና የደረሱ ጥሰቶች በ2015 ዓ.ም. እንዳይከሰቱና እንዲቀረፉ…
EHRC in September 2022 | ኢሰመኮ በመስከረም ወር 2015 ዓ.ም.
. . . ሀገራችን በምትገኝበት ፈታኝ ጊዜ ውስጥም ጭምር እና በሥራ ላይ ባሉ የትምህርት ተቋማት ውስጥ፣ ትምህርት ቤቶች ልጆቻችን መሰረታዊ የሰብአዊ መብቶች መርሆችን፣ አብሮ መኖርን እና መዋደድን የሚያዩበትና የሚኖሩበት እንዲሆኑ…
EHRC in August 2022 | ኢሰመኮ በነሐሴ ወር 2014 ዓ.ም.
EHRC calls on all parties to the conflict to cease hostilities and resume dialogue for a peaceful resolution of the conflict. The Commission reiterates its call for all parties to…
EHRC in July 2022 | ኢሰመኮ በሀምሌ ወር 2014 ዓ.ም.
የፌዴራል እና የሁለቱ ክልሎች መንግሥታት በአፋጣኝ በመረጃና በምዝገባ ሥርዓት የታገዘ፣ አሳታፊ የሆነ፣ የተጠያቂነት ሥርዓት የተዘረጋለት እንዲሁም ከፍላጎት ጋር የተመጣጠነ ምላሽ ማቅረብ እና ክትትል ማድረግ፣ እንዲሁም በትምህርት፣ በጤና ግልጋሎት እና በመጠለያ…
EHRC in June 2022 | ኢሰመኮ በሰኔ ወር 2014 ዓ.ም.
በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ሰመራና አጋቲና ካምፕ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሰዎች በአፋጣኝና ያለቅድመ ሁኔታ ሊለቀቁ ይገባል። በብሔር ማንነት ላይ የተመሰረተ ሕገ ወጥ እና የዘፈቀደ እስር በመሆኑ በአፋጣኝ ሊለቀቁ ይገባል፤ ወደ…
EHRC in May 2022 | ኢሰመኮ በግንቦት ወር 2014 ዓ.ም.
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በየደረጃው ያሉ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላትና ኃላፊዎች ላይ የቅርብ ክትትል በማድረግ ለሰብአዊ መብቶች መከበር አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ይገባል ሲል ኢሰመኮ ጥሪ አቀረበ ለሰብአዊ መብቶች ጥሰት ተጠያቂነትን በማረጋገጥ፣ የሕግ…
EHRC in April 2022 | ኢሰመኮ በሚያዚያ ወር 2014 ዓ.ም.
We are pleased to announce that Ethiopian Human Rights Commission has become the second African national human rights institution (NHRI) to be granted affiliate status by the African Committee of…
EHRC in March 2022 | ኢሰመኮ በመጋቢት ወር 2014 ዓ.ም.
Afar and Amhara Regions: Report on Violations of Human Rights and International Humanitarian Law in Afar and Amhara Regions of Ethiopia Published. Strong commitment of all actors indispensable to obtain…
EHRC in February 2022 | ኢሰመኮ በየካቲት ወር 2014 ዓ.ም.
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን አስመልክቶ የተለያዩ የመንግስት ተቋማት ሥልጣንና ኃላፊነት መለየት እና ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር
EHRC in January 2022 | ኢሰመኮ በጥር ወር 2014 ዓ. ም.
ሁለተኛውን ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምስለ-ችሎት ውድድር ለማዘጋጀት በኢሰመኮ የተካሄደ የውይይት መድረክ
Signup for the Latest Update from EHRC
Submit your email to signup