Newsletters

Submit your email to get the latest update from EHRC

EHRC in December 2022 | ኢሰመኮ በታኅሣሥ ወር 2015 ዓ.ም.

በየዓመቱ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀንን ለማሰብ በኢሰመኮ አዘጋጅነት የተጀመረው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል፤ በቀጣይ ዓመት በተመሳሳይ ወቅት ለሦስተኛ ዙር የሚመለስ ይሆናል

EHRC in November 2022 | ኢሰመኮ በህዳር ወር 2015 ዓ.ም.

The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), in partnership with the Danish Institute of Human Rights (DIHR), hosted delegates from 10 human rights institutions from Africa, Central Asia and Latin America between November 27 and 28, 2022.

EHRC in October 2022 | ኢሰመኮ በጥቅምት ወር 2015 ዓ.ም.

የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ ባደረገበት ወቅት የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ሰብአዊ መብቶች በተመለከተ በ2014 ዓ.ም. በጀት ዓመት የታዩ ክፍተቶችን እና የደረሱ ጥሰቶች በ2015 ዓ.ም. እንዳይከሰቱና እንዲቀረፉ ለማስቻል አስፈላጊ የሆኑ የመዋቅር፣ የሕግ እና የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦቶች ማሻሻያዎች ሊደረጉ እንደሚገባ ኢሰመኮ አሳሰበ

EHRC in September 2022 | ኢሰመኮ በመስከረም ወር 2015 ዓ.ም.

. . . ሀገራችን በምትገኝበት ፈታኝ ጊዜ ውስጥም ጭምር እና በሥራ ላይ ባሉ የትምህርት ተቋማት ውስጥ፣ ትምህርት ቤቶች ልጆቻችን መሰረታዊ የሰብአዊ መብቶች መርሆችን፣ አብሮ መኖርን እና መዋደድን የሚያዩበትና የሚኖሩበት እንዲሆኑ ማድረግ ይቻላል። ይህ እንዲሆን የትምህርት ተቋማቶች ከአነሳሽ፣ ግጭት ጠንሳሽ ንግግሮች የጸዱ እንዲሆኑ ማድረግ፣ ይልቁንም ተቋማቱ ልጆቻችን ሊሄዱ የሚጓጉበት እና የተሳትፎ፣ የፈጠራና የመዝናኛ ጊዜ የሚያገኙበት፣ እንዲሁም በሥነ ምግባራቸውና በአሠራራቸው ምሳሌ የሚሆኗቸውን ሰዎች የሚያዩበት ቦታ እንዲሆኑ ማድረግ ተጨማሪ ሃብትም ሆነ የተራዘመ ዕቅድ አይጠይቅም። ስለሆነም፣ በሁሉም የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባልደረቦቼ ስም በተቋማችን ላይ የተጣለውን ኃላፊነት በአግባቡ ለመወጣት የአቅማችንን ሁሉ እንደምናደርግ ስገልጽ ለሁሉም ወገኖች ይህንን የሰላም ጥሪ እና መልካም ምኞት በማስተላለፍ ነው።

EHRC in August 2022 | ኢሰመኮ በነሐሴ ወር 2014 ዓ.ም.

EHRC calls on all parties to the conflict to cease hostilities and resume dialogue for a peaceful resolution of the conflict. The Commission reiterates its call for all parties to the conflict to uphold their obligations to preserve the lives, security, physical and moral integrity, and dignity of all civilians affected by armed conflict.

EHRC in July 2022 | ኢሰመኮ በሀምሌ ወር 2014 ዓ.ም.

የፌዴራል እና የሁለቱ ክልሎች መንግሥታት በአፋጣኝ በመረጃና በምዝገባ ሥርዓት የታገዘ፣ አሳታፊ የሆነ፣ የተጠያቂነት ሥርዓት የተዘረጋለት እንዲሁም ከፍላጎት ጋር የተመጣጠነ ምላሽ ማቅረብ እና ክትትል ማድረግ፣ እንዲሁም በትምህርት፣ በጤና ግልጋሎት እና በመጠለያ መብቶች ረገድ ያለውን ክፍተት በመለየት መብቶቹን ለማሟላት ተገቢውን እርምጃ በአፋጣኝ መውሰድ እና በመንግሥትና በአጋር ድርጅቶች ለድርቁ የሚሰጡ ምላሾች ለሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ተጋላጭ የሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ልዩ ፍላጎቶች ከግምት ውስጥ ያስገቡ እንዲሆኑ ማድረግ ይኖርባቸዋል

EHRC in June 2022 | ኢሰመኮ በሰኔ ወር 2014 ዓ.ም.

በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ሰመራና አጋቲና ካምፕ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሰዎች በአፋጣኝና ያለቅድመ ሁኔታ ሊለቀቁ ይገባል። በብሔር ማንነት ላይ የተመሰረተ ሕገ ወጥ እና የዘፈቀደ እስር በመሆኑ በአፋጣኝ ሊለቀቁ ይገባል፤ ወደ መኖሪያ አካባቢያቸውም እስኪመለሱ ድረስ በካምፑ ውስጥ ለመቆየት የሚፈልጉ ሰዎች ቢኖሩ በሙሉ ፈቃደኝነትና ያለ ማናቸውም ዓይነት የእንቅስቃሴ ገደብ ሊሆን ይገባል።

EHRC in May 2022 | ኢሰመኮ በግንቦት ወር 2014 ዓ.ም.

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በየደረጃው ያሉ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላትና ኃላፊዎች ላይ የቅርብ ክትትል በማድረግ ለሰብአዊ መብቶች መከበር አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ይገባል ሲል ኢሰመኮ ጥሪ አቀረበ ለሰብአዊ መብቶች ጥሰት ተጠያቂነትን በማረጋገጥ፣ የሕግ በላይነትን በማስፈን፣ መንግሥትና የስራ አስፈጻሚ አካላቱ በመሉ ለሰብአዊ መብቶች መከበር፣ መጠበቅና መሟላት ያላቸውን ቁርጠኝነት እንዲያድሱና እንዲተገብሩ ልዩ ትኩረትና ክትትል ይሻል።

EHRC in April 2022 | ኢሰመኮ በሚያዚያ ወር 2014 ዓ.ም.

We are pleased to announce that Ethiopian Human Rights Commission has become the second African national human rights institution (NHRI) to be granted affiliate status by the African Committee of Experts on the Rights and Welfare of the Child for its work in protecting & promoting children’s rights in Ethiopia.

EHRC in March 2022 | ኢሰመኮ በመጋቢት ወር 2014 ዓ.ም.

Afar and Amhara Regions: Report on Violations of Human Rights and International Humanitarian Law in Afar and Amhara Regions of Ethiopia Published. Strong commitment of all actors indispensable to obtain justice for victims and rehabilitation of areas affected by the conflict.

EHRC in February 2022 | ኢሰመኮ በየካቲት ወር 2014 ዓ.ም.

የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን አስመልክቶ የተለያዩ የመንግስት ተቋማት ሥልጣንና ኃላፊነት መለየት እና ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር

EHRC in January 2022 | ኢሰመኮ በጥር ወር 2014 ዓ. ም.

ሁለተኛውን ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምስለ-ችሎት ውድድር ለማዘጋጀት በኢሰመኮ የተካሄደ የውይይት መድረክ

Click here for more stories

EHRC in December 2021 | ኢሰመኮ በታህሳስ ወር 2014 ዓ. ም.

The Global Alliance of National Human Rights Institutions (GANHRI) has announced today that it has re-accredited EHRC with “A” Status following a rigorous review process of its application.

Click here for more stories

EHRC in November 2021 | ኢሰመኮ በህዳር ወር 2014 ዓ. ም.

The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) launched on November 20, 2021 a new social media hashtag called #KeepWordSafe (#ጤናማቃላት in Amharic).

Click here for more stories

EHRC in September 2021 | ኢሰመኮ በመስከረም ወር 2014 ዓ. ም.

German Africa Foundation announces jury unanimously voted to award him highest award of its kind in Germany in recognition for “his lifelong advocacy for human rights in Ethiopia”

Click here for more stories