Armed group shot at residents, set fire to homes, killing at least 100 people
ታኅሣሥ 13 ቀን 2013 ዓ.ም. በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ ቀበሌ ከለሊቱ 10፡00 ሰዓት ላይ የታጠቁ ኃይሎች በእንቅልፍ ላይ በነበሩ ነዋሪዎች ላይ በለኮሱት እሳት እና በተኩስ ከ100 በላይ መገደላቸው በክልሉ ያለው የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ በከፍተኛ ሁኔታ እተዳከመ መሄዱን እንደሚያሳይ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ገለጸ።ኢሰመኮ የጥቃቱን ሂደት በተመለከተ ታኅሣሥ 14 ቀን 2013...
ኮሚሽኑ በአክሱም በመገኘት ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎችን፣ የዓይን እማኞችን እና የሃይማኖት መሪዎችን አነጋግሯል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትግራይ ክልል ምዕራባዊ ዞን ውስጥ በምትገኘው ማይካድራ ከተማ ውስጥ ተፈጸመ የተባለውን የብዙ ሰዎች ግድያ ወንጀልና የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ለማጣራት የሰብአዊ መብቶች ባለሞያዎች የምርመራ ቡድን ወደ ቦታው በመላክ ፈጣን ምርመራ አካሂዷል።የምርመራ ቡድኑ ከኅዳር 5 እስከ ኅዳር 9 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ በማይካድራ ከተማ እንዲሁም በአብርሀጅራ፣ በሳንጃ፣ በዳንሻ፣ በሁመራ እና በጎንደር ከተማ...
Rehabilitate victims and bring perpetrators to justice
EHRC rapid investigation into purported mass killings
EHRC senior advisor Albab Tesfaye speaks with BBC’s Focus on Africa about investigation into Maikadra massacre
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበታ ልዩ ችሎት ለአራት ወራት ያህል በእስር በቆዩት በአቶ ለሚ ቤኛ እና በአቶ ዳዊት አብደታ ጉዳይ የዋስትና መብታቸውን በማረጋገጥ የሰጠውን ትክክለኛ ውሳኔ እውቅና ሰጠ፡፡ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ሥራ አስፈጻሚና የፍትሕ አካላት በተመሳሳይ መልኩ የሌሎችንም ተጠርጣሪዎች የዋስትና መብት መከበሩን እንዲያረጋግጡ ጥሪ ያቀርባል። ኢሰመኮ መስከረም 12 ቀን 2013...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኅዳር 5 ቀን 2013 ዓ.ም. ሌሊቱን፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በደባጤ ወረዳ ከወንበራ ወደ ቻግኒ በመጓዝ ላይ በነበረ የሕዝብ ማመላሻ አውቶብስ ላይ በተፈጸመው ዘግናኝ ጥቃት የተሰማውን ኃዘን ይገልጻል። ኢሰመኮ በደረሰው መረጃ መሰረት በተመሳሳይ ወቅት በሌሎች የክልሉ ወረዳዎች (ውብጊሽ፣ያምፕ እና ቂዶህ) ጥቃት መሰንዘሩ እና ለጊዜው ሕይወታቸውን ለማዳን የሸሹ ሰዎች መኖራቸው በመነገሩ፣ በአሁኑ...
Gruesome attack on a passenger bus results in killing of at least 34 people