የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ለመግለጽ ይወዳል፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም በኢትዮጵያ ካሉት ታላላቅ የሰብአዊ መብቶች ተሟጓቾች አንዱ ሆነው በታሪክ ሲታወሱ ይኖራሉ፡፡ ፈር ቀዳጅ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች የነበሩት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ለበርካታ አስርት ዓመታት የማይናወጥ ቁርጠኝነት የተሞላበት ሕይወት ከመኖራቸው ባሻገር ብዙውን ጊዜ እስራትን የሚጨምር ከባድ ዋጋ ከፍለዋል፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም...
Professor Woldemariam's passing was announced on September 30
Armed assailants kill at least 15 civilians in Metekel Zone in pre-dawn attack
“የዜጎችን ደሕንነት ማረጋገጥ እና ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ ያስፈልጋል! “(አሶሳ፤ መስከረም 15 ቀን 2013 ዓ.ም.) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በድጋሚ በተፈፀመ ጥቃት ቢያንስ የ15 ሰዎች ሕይወት ማለፉ በእጅጉ አሳሳቢነቱን እንደጨመረ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ዛሬ መስከረም 15 ቀን 2013 ዓ.ም ከንጋቱ 11 ሰዓት ገደማ በመተከል ዞን፣ ዳንጉር ወረዳ፣ ማንቡክ ከተማ በንገዝ ወንዝ አካባቢ በሚገኝ መንደር በታጠቁ...
ልደቱ አያሌው በዋስ ከእስር እንዲወጡ ትዕዛዝ የሰጠ ቢሆንም አልተፈቱም
የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌው በአንድ መቶ ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲወጡ መስከረም 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ትዕዛዝ የሰጠ ቢሆንም፤ እስካሁን ድረስ አለመፈታታቸውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) የሚከተለውን ብለዋል ፡፡‹‹የሰብዓዊ መብቶች መከበር ዋና ዋስትናው የፍርድ ቤት ውሳኔ መከበር በመሆኑ፤ አቶ ልደቱአያሌውን ጨምሮ በፍርድ ቤት የዋስትና...
Authorities yet to implement decision to release Lidetu Ayalew, other detainees
(አሶሳ፤ መስከረም 7 ቀን 2013 ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኮሚሽኑ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ የፀጥታ መደፍረሶችን ተከትሎ ያጋጠሙ ክስተቶች እጅግ አሳስበውታል፡፡ ኮሚሽኑ ከክልሉ ከመተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ አጳር ቀበሌ እንዲሁም ከወንበራ ወረዳ መልካን ቀበሌ እጅግ አሳሳቢ መረጃዎች እየደረሱት ነው፡፡ ኮሚሽኑ በጳጉሜ 1፤ 2012 ዓ.ም እንዲሁም ከጳጉሜ 2 አስከ መስከረም 3፤2013 ዓ.ም...
At least two rounds of attacks resulted in killings of civilians, displacement of hundreds of civilians
Deaths followed calls for protests over continued detention of opposition politicians