እኩል መብቶች ለአካል ጉዳተኞች

አባል ሀገራት አካል ጉዳተኞች ራሳቸውን ችለው እንዲኖሩና በሁሉም የሕይወት ዘርፎች ሙሉ በሙሉ እንዲሳተፉ ለማስቻል ከሌሎች ጋር በእኩልነት የከበባያዊ፣ የመጓጓዣ፣ የመረጃና የተግባቦት ቴክኖሎጂዎችን እና ሥርዓቶችን ጨምሮ ተደራሽ እንዲሆኑላቸው ተገቢ እርምጃዎችን ሊወስዱ ይገባል