• International Day for the Right to Truth concerning Gross Human Righ…
  • የውሃ መብት…
  • 60 Years of the International Convention on the Elimination of All F…
  • በኢሰመኮ የቅብብሎሽና ቅንጅት ማእቀፍ ዳሰሳ ጥናት ላይ የተደረገ ውይይት…

The Latest


የአካል ጉዳተኛ ሴቶች ጥበቃ

አባል ሀገራት አካል ጉዳተኛ ሴቶችና ሴት ልጆች ለተደራራቢ አድልዎ የተዳረጉ መሆናቸውን ዕውቅና ይሰጣሉ፤ ይህንንም ከግንዛቤ በማስገባት በሁሉም ሰብአዊ መብቶችና መሠረታዊ ነጻነቶች ሙሉ እና እኩል ተጠቃሚ መሆናቸውን ለማረጋገጥ እርምጃዎችን ይወስዳሉ

Protection of Women with Disabilities

States Parties recognize that women and girls with disabilities are subject to multiple discrimination, and in this regard shall take measures to ensure the full and equal enjoyment by them of all human rights and fundamental freedoms

የመደራጀት መብት

ማንኛውም ሰው ከሌሎች ጋር በማኅበር የመደራጀት ነጻነት አለው፡፡ ይህም ጥቅሞቹን ለማስጠበቅ የሠራተኛ ማኅበራትን የማቋቋም እና አባል የመሆን መብትን ይጨምራል

Freedom of Association

Everyone shall have the right to freedom of association with others, including the right to form and join trade unions for the protection of his interests

Protection from Racial Discrimination

All human beings are born free and equal in dignity and rights

ከአድሎአዊ የዘር ልዩነቶች የመጠበቅ መብት

ሁሉም የሰው ልጆች እኩል ክብርና መብቶች ይዘው ነጻ ሆነው ተፈጥረዋል

ለ5ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ ችሎት ውድድር ተሳታፊዎች የተሰጠ የማስጀመሪያ ስልጠና

ውድድሩ ተማሪዎች ስለ ሰብአዊ መብቶች ዕውቀትና ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ የሚረዳ ነው

ትግራይ፦ ፖለቲካዊ አለመግባባቶች በሰብአዊ መብቶች ላይ ተጨማሪ ጉዳት እንዳያደርሱ አፋጣኝ ሰላማዊ መፍትሔዎችን መውሰድ ያስፈልጋል

ኢሰመኮ ከመደበኛ የክትትልና ምርመራ ሥራው ጎን ለጎን ባለድርሻ አካላትን በማነጋገር ችግሩ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን በሚያረጋግጥ መልኩ በውይይት እንዲፈታ ጥረት ያደርጋል

የሕፃናት በቂ የኑሮ ደረጃ የማግኘት መብት እና ትምህርት

አባል ሀገራት የሕፃናትን የመማር መብት ሙሉ በሙሉ እውን ለማድረግ ሁሉንም ተገቢ እርምጃዎች ይወስዳሉ። በተለይም በትምህርት ቤት ተገኝቶ ትምህርትን በቋሚነት መከታተልን ለማበረታታት እንዲሁም የተማሪዎችን ትምህርት የማቋረጥ ምጣኔ ለመቀነስ እርምጃዎችን መውሰድ አለባቸው

The Right of the Child to Adequate Standard of Living and Education

States Parties shall take all appropriate measures with a view to achieving the full realization of every child’s right to education and shall in particular take measures to encourage regular attendance at schools and the reduction of drop-out rate
4ኛው የኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል
Catalogue of Events: EHRC’s Annual Human Rights Film Festival
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት
Annual Ethiopia Human Rights Situation Report
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe


EHRC on the News


“አትችይም የሚለውን አመለካከት አሸንፌያለሁ” – ርግበ ገብረሐዋሪያ – South Radio and Television Agency

ኮሚሽነር ርግበ ገብረሐዋሪያ ይባላሉ። በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሴቶች፣ የሕፃናት፣ የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን መብቶች ኮሚሽነር ናቸው

ኢሰመኮ ‘‘ተፈናቃዮች ለመፈናቀላቸው ምክንያት የሆኑ ችግሮች ሳይፈቱ እየተመለሱ ለዳግም መፈናቀል እየተዳረጉ ነው’’ ሲል ተናገረ – ሸገር ኤፍ ኤም 102.1

‘‘ተፈናቃዮች ለመፈናቀላቸው ምክንያት የሆኑ ችግሮች ሙሉ በሙሉ ሳይፈቱ እየተመለሱ ለዳግም መፈናቀል እየተዳረጉ ነው’’ ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባወጣው የሩብ ዓመት ሪፖርት፣ በኢትዮጵያ በግጭት ዐውድ ውስጥ የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች፣ በአሳሳቢ ሁኔታ መጨመራቸውን ይፋ አደረገ – Ethiopian Reporter

ሲቪሎችን ለሞትና ለአካል ጉዳት ከሚያጋልጡ ዕርምጃዎች በተጨማሪ፣ የዘፈቀደ ጅምላና የተራዘመ እስራት፣ የተፋጠነ የፍትሕ ዕጦት በኢትዮጵያ መበራከታቸውን ሪፖርቱ ይገልጻል