የአረጋውያን ማኅበራዊ ጥበቃ የማግኘት መብት

አባል ሀገራት ለየትኛውም ዓይነት የማኅበራዊ ዋስትና አገልግሎት አስተዋጾ ለማድረግ ዕድል ላላገኙ አረጋያን የገቢ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ሁሉን አቀፍ የማኅበራዊ ጥበቃ አገልግሎት ሥርዓት መዘርጋቱን ማረጋገጥ ግዴታ አለባቸው