ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት እና ዴሞክራሲ

ማንኛውም ሰው በነጻነት የመሰለውን አመለካከት የመያዝ እና ሐሳቡን የመግለጽ መብት አለው፤ ይህ መብት ያለጣልቃ ገብነት አመለካከት የመያዝ እና በሀገራት ድንበር ሳይወሰኑ በማናቸውም ዐይነት የመገናኛ ዘዴዎች መረጃዎችና ሐሳቦችን የማፈላለግ፣ የመቀበል እና የማሰራጨት ነጻነትን ይጨምራል