በሕዝብ አስተዳደር ጉዳይ የመሳተፍ መብት

የመንግሥት አስተዳደር ሥልጣን መሠረቱ የሕዝብ ፍቃድ መሆን ይኖርበታል፤ የሕዝቡ ፍቃድ የሚገለጸውም በተወሰኑ ጊዜያት በሚካሄዱ ሐቀኛ ምርጫዎች ነው