በሕግ ጠበቃ የመወከል መብት

ማንኛውም ሰው በቀረበበት የወንጀል ክስ በተገኘበት የመዳኘት እና ራሱን በግሉ ወይም በመረጠው ጠበቃ በኩል የመከላከል፣ ጠበቃ ከሌለው ይህ መብት ያለው መሆኑ እንዲገለጽለት መብት አለው