በሰፋፊ የእርሻ ልማት ጣቢያዎች የሴቶች እና የወጣት ሠራተኞች ሰብአዊ መብቶች አያያዝን አስመልክቶ የተካሄደ ሁለተኛ ዙር ውይይት

የውይይቱ ተሳታፊዎች ወደየመጡበት ክልል፣ ዞን እና ወረዳ ሲመለሱ ከውይይቱ ያገኙዋቸውን ግኝቶች እና ምክረ ሐሳቦች ተፈጻሚ ለማድረግ በትብብር ሊሠሩ ይገባል