በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት የሚካሄደው ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምስለ-ችሎት (Human Rights Moot Court) ውድድር ተጠናቀቀ

ተማሪዎችን ስለ ፍትሕ ሥርዓት ከማስተማሩም ባሻገር ለራሱና ለሌሎች ሰዎች መብቶች መከበር የሚቆም ትውልድን ለማፍራት ጉልህ ሚና አለው