በኢትዮጵያ የብሬል ዕውቀትን በማስፋፋት የዐይነ ስውራን እና ከፊል ዐይነ ስውራንን እኩልነት፣ ነጻነት እና ብቃት ማጎልበት

እ.ኤ.አ. ከ2019 ጀምሮ በየዓመቱ ጥር 4 የሚታሰበውን የዓለም ብሬል ቀን በማስመልከት ብሬል ለዐይነ ስውራን እና ለከፊል ዐይነ ስውራን አስፈላጊ የመገናኛ ዘዴ በመሆኑ መንግሥታት ለብሬል ትምህርት እና ቁሳቁሶች መስፋፋት ምቹ ሁኔታ እንዲፈጥሩ የቀረበ ጥሪ