ተመጣጣኝ ማመቻቸት

ተመጣጣኝ ማመቻቸት በአካል ጉዳተኝነት ዐውድ ውስጥ ወዲያውኑ ተፈጻሚ ሊሆን የሚገባው አድሏዊ ልዩነት ያለማድረግ ግዴታ አካል ነው