አፋር፣ ሶማሊ፡- ግጭቶችን ማቆም፣ ዘላቂና ሰላማዊ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ የሚደረጉ ጥረቶችን ማጠናከር ይገባል

በአፋር እና በሶማሊ አዋሳኝ አካባቢዎች የትጥቅ ግጭቶች፣ የሲቪል ሰዎች ሞት እና መፈናቀል በድጋሚ ማገርሸቱን የሚያመላክቱ ዘገባዎች እጅግ አሳሳቢ ናቸው