ከፍርድ በፊት ነጻ ሆኖ የመቆጠር መብት

በወንጀል የተከሰሰ ማንኛውም ሰው በሕግ አግባብ ጥፋተኝነቱ በፍርድ እስካልተረጋገጠ ድረስ ነጻ ሆኖ የመቆጠር መብት አለው