ክብረ በአሉን ከዓላማው ጋር ማጣጣም፡- በዓለም አቀፉ የአካል ጉዳተኞች ቀን የቀረበ የድረጊት ጥሪ

በኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች የትምህርት እድል፣ የጤና እንክብካቤ፣ የሥራ ዕድል፣ ማኅበራዊ ጥበቃ አለማግኘትን እንዲሁም በማኅበረሰቡ ዘንድ ከተንሰራፋው የተዘባ አመለካከት በሚመነጩ እንቅፋቶች ምክንያት የሚደርስ መድልዎን ጨምሮ በርካታ ተግዳሮቶች ይገጥሟቸዋል