የሃይማኖት፣ የእምነት እና የአመለካከት ነጻነት

ሃይማኖትንና እምነትን የመግለጽ መብት ሊገደብ የሚችለው የሕዝብን ደኅንነት፣ ሰላምን፣ ጤናን፣ ትምህርትን፣ የሕዝብን ሞራል፣ የሌሎች ሰዎችን መሠረታዊ መብቶችና ነጻነቶች ለማስጠበቅ እና መንግሥት ከሃይማኖት ነጻ መሆኑን ለማረጋገጥ በሚወጡ ሕጎች ይሆናል