የሕፃናት ደኅንነትና ጥቅም ቀዳሚነት

በመንግሥታዊም ሆነ በግል የማኅበራዊ ደኅንነት ተቋማት፣ በፍርድ ቤቶች፣ በአስተዳደር ባለሥልጣኖች ወይም በሕግ አውጪ አካላት በሚወሰዱ ማናቸውም ሕፃናትን የሚመለከቱ እርምጃዎች የሕፃናት ደኅንነትና ጥቅም በቀዳሚነት መታሰብ አለበት