የሴቶች በፖለቲካ እና ሕዝብ ነክ ሕይወት ውስጥ የመሳተፍ መብት
ይህን ስምምነት የተቀበሉ ሀገራት ሴቶች በሀገሪቱ የፖለቲካ እና ሕዝብ ነክ ሕይወት ውስጥ የተሟላ ተሳትፎ እንዳይኖራቸው የሚያሰናክል ልዩነትን ለማጥፋት ተገቢ እርምጃዎችን ሁሉ ይወስዳሉ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed