የሴቶች የሥነ-ተዋልዶ ጤና መብት

ሴቶች በእርግዝና እና በወሊድ ምክንያት የሚደርስባቸውን ጉዳት ለመከላከል እና ጤንነታቸውን ለማስጠበቅ የሚያስችል የቤተሰብ ምጣኔ ትምህርት፣ መረጃ እና ዐቅም የማግኘት መብት አላቸው