የነጻነት መብት

ማንኛውም ሰው በዘፈቀደ ሊያዝ ወይም ሊታሰር አይችልም። ማንኛውም ሰው በሕግ ከተደነገገው ምክንያትና ሥርዓት ውጭ ነጻነቱን አይነፈግም