የአካል ጉዳተኞች በፖለቲካ እና ሕዝባዊ ሕይወት ውስጥ የመሳተፍ መብት
አባል ሀገራት ለአካል ጉዳተኞች የፖለቲካ መብቶችን እና በእነዚህ መብቶች ከሌሎች ጋር በእኩልነት የመጠቀም ዕድልን ያረጋግጣሉ። እንዲሁም የመምረጥና የመመረጥ መብትና ዕድልን ጨምሮ አካል ጉዳተኞች በቀጥታ ወይም በነጻነት በተመረጡ ተወካዮች አማካኝነት በፖለቲካና በሕዝባዊ ሕይወት ውስጥ ከሌሎች ጋር በእኩልነት ውጤታማ እና የተሟላ ተሳትፎ ማድረግ መቻላቸውን ያረጋግጣሉ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed