የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ቢሮ የሽግግር ፍትሕ ሪፖርት
በተጎጂዎች ፍላጎት እና ቅድሚያ በሚሰጧቸው ጉዳዮች ላይ ጠንካራ ትኩረት በማድረግ፣ ያለፉ ጥሰቶችን በሚመጥን መልኩ ምላሽ ለመስጠት፣ ፍትሐዊና ሰላማዊ የወደፊት ነገን ለመመሥረት፣ እንዲሁም ሀገራዊ አንድነትን ለማጎልበት፣ እውነተኛ፣ ሁሉን አቀፍና የተሟላ የሽግግር ፍትሕ ሂደት ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን የሪፖርቱ ግኝቶች አጉልተው ያሳያሉ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed