የወጣቶች በቂ የኑሮ ደረጃ የማግኘት መብት

አባል ሀገራት ለወጣቶች ሁለንተናዊ እድገትን የሚያረጋግጥ በቂ የሆነ የኑሮ ደረጃ የማግኘት መብት ዕውቅና ሊሰጡ ይገባል