ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፡- የጤና መብት እና የግንባታ ዘርፍ ደኅንነቱ የተጠበቀና ጤናማ የሥራ ሁኔታ መብት አተገባበር ክትትል ሪፖርቶችን መሠረት ያደረጉ የውትወታ መድረኮች ተካሄዱ

የጤና መብት እና በግንባታ ዘርፍ ደኅንነቱ የተጠበቀና ጤናማ የሥራ ሁኔታ መብት በተሻለ ሁኔታ እንዲተገበሩ የባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል