መገናኛ ብዙኃን እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በምርጫ ወቅት ጠንካራ ተሳትፎ ማድረግ የሚችሉበትን ሁኔታ ማረጋገጥ ያስፈልጋል
መልካም እመርታዎችን በማስቀጠቅል እና ጉድለቶችን በመሙላት አበረታች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማጠናከር ተቀራርቦ መሥራት ያስፈልጋል
በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶችና የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች እንዲቆሙና ፍትሕ እንዲረጋገጥ በትብብር መሥራት ወሳኝ ነው
በስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ጉዳዮች ላይ በሚሠሩ አካላት መካከል ያለውን ቅንጅታዊ አሠራር በማጠናከር የተሻለ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን መፍጠር ይገባል
ክልሉ የነዋሪዎቹን ሰላምና ደኅንነት እንዲሁም የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል እያደረገ ያለው ጥረት የሚበረታታ ነው
ክልሉ የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል እያደረገ ያለውን ጥረት እንደአስፈላጊነቱ የፌዴራል መንግሥት ሊደግፍ ይገባል
መድረኩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን መርኃ ግብሮች እና አሠራሮች አካታችነት ለመገምገም ዕድል ፈጥሯል
The visit strengthens our partnership and reaffirms our shared commitment to promoting and protecting human rights
የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቆም ከግንዛቤ ማሳደጊያ ሥራዎች ጎን ለጎን ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ በቂ ጥረት ሊደረግ ይገባል
መልካም እመርታዎች እንዲጠናከሩ እና አሳሳቢ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች መፍትሔ እንዲያገኙ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ሥራ ወሳኝ ነው