የታራሚዎችንና የተጠርጣሪዎችን ሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ለማሻሻል ምክረ ሐሳቦችንና የተደረሱ ስምምነቶችን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ መተግበር ያስፈልጋል
ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ የተፈናቀሉ 267 አርሶ አደሮች እና ቤተሰቦቻቸው፣ በአሳሳቢ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ኢሰማኮ አስታወቀ
የጤና መብት እና በግንባታ ዘርፍ ደኅንነቱ የተጠበቀና ጤናማ የሥራ ሁኔታ መብት በተሻለ ሁኔታ እንዲተገበሩ የባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል
በኮንሶ ዞን ለተከታታይ አራት የመኸር ዘመን ተቋርጦ የነበረው ዝናብ ባስከተለው ሰብአዊ ቀውስ ምክንያት ቢያንስ 190 ሺሕ ሰዎች አስቸኳይ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶችን ሁኔታ አስመልክቶ ትናንት ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርት አስታውቋል