በፎቶግራፍ እና በአጫጭር ፊልሞች ዘርፍ የተወዳደሩ አሸናፊዎች ይፋ የተደረጉበት ፌስቲቫል በ11 የክልል ከተሞች ቀጥሎ ይካሄዳል
EHRC remains committed to promoting and protecting human rights across Ethiopia, with the broader goal of fostering a true human-rights culture
መድረኩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን መርኃ ግብሮች እና አሠራሮች አካታችነት ለመገምገም ዕድል ፈጥሯል
The visit strengthens our partnership and reaffirms our shared commitment to promoting and protecting human rights
አባል ሀገራት ሐሳብ ለማመንጨት ችሎታ ያለው ማንኛውም ሕፃን በሚመለከተው ጉዳይ ሁሉ ሐሳቡን በነጻነት የመግለጽ መብቱን ያረጋግጣሉ። ሕፃኑ የሚያቀርበው ሐሳብ ዕድሜውና በአእምሮ የመብሰል ሁኔታው እየታየ ተገቢው ክብደት ይሰጠዋል
ኢሰመኮ ነጻነቱንና ገለልተኝነቱን ጠብቆ ከትብብር መድረኩ አባላት ጋር በአጋርነት መሥራቱን ይቀጥላል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ይህን ማሳሰቢያ የሰጠው ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በቀጣዩ ምርጫ እና ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ዙሪያ ከመከረ በኋላ በትናንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ ነው
The Workshop laid a solid foundation for the preparation of a comprehensive report on ICERD
ቀለል ያሉ የቴክኒክ መስፈርቶች እንዲሁም አበረታች ሽልማቶች በተዘጋጀለት በዚህ ውድድር ማንኛውም ፍላጎቱ ያለው ሰው ወይም ተቋም ለመሳተፍ ይችላል
ነጻ የመገናኛ ብዙኃን እንቅስቃሴ ለሰብአዊ መብቶች መከበርና ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ ነው