የሶማሊ ክልል በአጭር ጊዜ ውስጥ የወሰዳቸው እርምጃዎች በሌሎች ክልሎች በአርዓያነት ሊወሰዱ የሚገባቸው ናቸው
መልካም እመርታዎች እንዲጠናከሩ እና አሳሳቢ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች መፍትሔ እንዲያገኙ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ሥራ ወሳኝ ነው
ኢሰመኮ በሕግ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሚያከናውነው የምርጫ ወቅት የሰብአዊ መብቶች ክትትል ዝግጁነቱን ገልጿል
መንግሥት በተለያዩ ቦታዎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የተሟላ ማጣራት በማድረግ ተጠያቂነትን ሊያረጋግጥ እንዲሁም በድርጊቶቹ ተጎጂ ለሆኑ ሰዎች ፍትሕ ሊያሰፍን ይገባል
መንግሥት በተለያዩ ቦታዎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የተሟላ ማጣራት በማድረግ ተጠያቂነትን ሊያረጋግጥ እንዲሁም በድርጊቶቹ ተጎጂ ለሆኑ ሰዎች ፍትሕ ሊያሰፍን ይገባል።
የተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝን የማሻሻል ሂደት የባለድርሻ አካላትን ተቀራርቦ መሥራትና ቁርጠኝነት ይሻል
በክልሉ ማረሚያ ቤቶች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ተጨማሪ ጥረት ያስፈልጋል
This Executive Summary consolidates the key findings and issues of concern identified in the 4th Annual Ethiopia Human Rights Situation Report of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), covering the fiscal year from June 2024 to June 2025 Click here for the Amharic version (በአማርኛ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) Click here for the full report (Amharic)
የታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ እንዲሻሻል ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል
ይህ ዓመታዊ የክትትል ሪፖርት በ2016 በጀት ዓመት በፖሊስ ጣቢያዎች የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን የሰብአዊ መብቶች አያያዝና ጥበቃ በተመለከተ አበረታች እመርታዎች፣ መንግሥት ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮች፣ ማጠቃለያ እና ዝርዝር ምክረ ሐሳቦችን ይዟል። በክትትሉ የተሸፈኑት በአፋር፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ በማእከላዊ ኢትዮጵያ፣ በጋምቤላ፣ በሐረሬ፣ በኦሮሚያ፣በሲዳማ፣በሶማሊ፣ በደቡብ ኢትዮጰያ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና በትግራይ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባና በድሬደዋ ከተማ...