ኩነታት ኣተሓሕዛ ተጠርጠርቲ ሰብኣዊ መሰላት ዘኽበረ ምዃኑ ኣብ ምርግጋፅ መዳይ ትካላት ፖሊስ ዕዙዝ እጃም ኣለዎም
ኢሰመኮ ይህን የገለጸው በክልሉ በሚገኙ ፖሊስ ጣቢያዎች ላይ ባከናወናቸው የሰብአዊ መብቶች ክትትሎች የተለዩ ግኝቶች እና የተሰጡ ምክረ ሐሳቦች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ባደረገበት ወቅት ነው
Security officials, the National Election Board of Ethiopia (NEBE), and the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) are at odds over the contradictory findings of their respective assessments of preparations for the seventh national elections
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የመምረጥ መብታቸውን እንዲጠቀሙ 95 ልዩ የምርጫ ጣቢያዎች መቋቋማቸውን ኢሰመኮ አስታውቋል
የኮሚሽኑ የሲቪል እና ፖለቲካ መብቶች ዳይሬክተር ወ/ሮ መቅደስ አመኑ እንደገለጹት፤ ኮሚሽኑ ከትግራይ ክልል ውጪ 150 የምርጫ ክልሎች እና 1007 የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ክትትል አድርጓል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ይህን ይፋ ያደረገው ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በማሪዮት ሆቴል በቅደመ ምርጫ ሂደት ላይ ያደረገውን ክትትል እና ያገኘውን የምልከታ ግኝት ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው
ኢሰመኮ የቅድመ ምርጫ ሂደቱን አስመልክቶ ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ፣ በምርጫ ምዝገባና ዝግጅት ወቅት የታዩ የሰብአዊ መብቶች ክፍተቶችንና ጠንካራ ጎኖችን ይፋ አድርጓል
በመድረኩ ኢሰመኮ በአርብቶ አደሩ አካባቢዎች የትምህርት መብት አተገባበር ላይ ባደረገው ክትትል የተለዩ ግኝቶች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል
Regional legislative, executive and judiciary bodies play a significant role in the promotion and protection of human rights, as well as the effective implementation of transitional justice in Ethiopia
ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት እና ጥበቃ እንዲሁም ውጤታማ የሽግግር ፍትሕ ትግበራ የክልል ሕግ አውጪ፣ አስፈጻሚ እና ተርጓሚ አካላት ሚና የጎላ ነው