የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች በሕገወጥ እስር ላይ ስለሚገኙ፣ 'በአፋጣኝ እንዲፈቱ' ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
የተራዘመ ቅድመ-ክስ እስር (prolonged pre-trial detention) ሰዎች በፍትሕ አስተዳደር ላይ ያላቸውን እምነት ያጠፋል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ለሀገራዊ ምርጫ 2013 ዓ.ም. ባለ6 ነጥብ የሰብአዊ መብቶች አጀንዳ ይፋ በማድረግና ለሰብአዊ መብቶች ትኩረት እንዲሰጥ ከመወትወት በተጨማሪ፤ በቅድመ ምርጫውና በምርጫው ቀን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትል ሲያከናውን ቆይቷል።
የተደራጀ የመረጃ ቋት/ዳታቤዝ መኖር አካል ጉዳተኞችና አረጋውያን የሚያጋጥማቸዉን እንቅፋት ለመለየት፤ ሊገጥማቸዉ የሚችሉ መሰናክሎች በማስወገድ ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነዉ፡፡ በሀገር አቀፍ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተገቢውን የስታትስቲክስ እና የምርምር መረጃዎችን መሰብሰብ ፖሊሲዎችን ቀርጾ ተግባራዊ ለማድረግ ይረዳል፡፡
በሂደቱም እስከ መጋቢት 4 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው የሚገኝ መሆኑን ኮሚሽኑ አረጋግጧል፡፡
አውዲዮውን ያዳምጡ።
በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ግድያ ጉዳይ ላይ የተጀመረው የሽምግልና እና የእርቅ ሂደት፤ “የወንጀል ተጠያቂነትን መተካት ወይም ማስተጓጎል የለበትም” ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ።
የእርቅ ሂደቱ የወንጀል ተጠያቂነትን መተካት ወይም ማስተጓጎል የለበትም
በምሥራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ ውስጥ በከረዩ ሚችሌ ገዳ አባላት ላይ የተፈፀመውን ግድያ ተከትሎ ሁለት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
ምክትል ኮሚሽነሩ እንዳስታወቁት፥ ህዳር 22 ቀን 2014 ዓ.ም ቦሰት ወረዳ 14 ንፁሃን ዜጎች ተገድለዋል፤ ከአንድ ቀን በፊት ህዳር 21 ቀን 2014 ዓ.ም ደግሞ በፈንታሌ ወረዳ ለዘመቻ በተሰማሩ 11 የኦሮሚያ ፓሊሶች ላይ ግድያ ተፈፅሟል።