ለእናቶችና ለጨቅላ ሕፃናት የጤና መብቶች ጥበቃ ተግዳሮት የሆኑ የጸጥታ እና የመሠረተ ልማት ችግሮች የመንግሥትን አፋጣኝ ምላሽ ይሻሉ
የተጠርጣሪዎችን ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ለማሻሻል የተጠያቂነት ሥርዓትን ማጠናከር አስፈላጊ ነው
ኢሰመኮ ይህን ያለው ሰኔ 16/2016 ዓ.ም በ4 ክልሎች የተካሄደውን የ6ኛ ዙር ቀሪና ድጋሚ ምርጫ የሰብአዊ መብቶችን ክትትል በመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቱ ነው
ሰኔ 21፣ 2016 (አራዳ ኤፍ ኤም) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሰኔ 16 ቀን በተካሄደው የ6ኛው የቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ ወቅት የነበሩ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ክትትል የያዘ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ይፋ አድርጓል
ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዕለቱ ምርጫ እንዳይካሄድ ከወሰነባቸው አካባቢዎች በስተቀር ምርጫው በአብዛኛው ሰላማዊ እና የሰብአዊ መብቶች መርሖችን ባከበረ መልኩ ተጠናቋል
ኢሰመኮ በምርጫው ሂደት የሰብአዊ መብቶች ክትትል ያደርጋል
በአማራ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች በግጭት ዐውድ ውስጥ እና ከግጭት ዐውድ ውጪ በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እጅግ አሳሳቢነት የቀጠለ ነው
ኢሰመኮ በሪፖርቱ፣ ለሦስት ዓመታት የተቋረጠው የስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ምዝገባ አገልግሎትም ባፋጣኝ እንዲጀምር ጠይቋል
የፍትሕ አካላት ሰብአዊ መብቶችን ለማክበር እና ለማስከበር ቁርጠኛ እንዲሁም በኮሚሽኑ ክትትል የተለዩ ግኝቶችንና የተሰጡ ምክረ ሐሳቦችን በቅንነት ተቀብሎ መፈጸም ይጠበቅባቸዋል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን(ኢሰመኮ)፣ ዛሬ ረቡዕ ባወጣው መግለጫ፣ በዐማራ፣ በቤኒሻንጉል ጉምዝ እና በኦሮሚያ ክልሎች፣ በሲቪል ሰዎች ላይ እየተፈጸመ ነው ያለው ጥቃት፣ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደደረሰ ገልጿል