A concerted effort from all stakeholders is essential to ensure accessibility and to address the challenges that persons with disabilities and older persons face in accessing public transport services
ኢሰመኮ ነጻነቱን ጠብቆ የሰብአዊ መብቶች ተግባራቱን የሚያከናውን፣ በሀገር ውስጥ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ድምጹ የሚሰማ ጠንካራ ተቋም ሆኖ ይቀጥላል
በፎቶግራፍ እና በአጫጭር ፊልሞች ዘርፍ የተወዳደሩ አሸናፊዎች ይፋ የተደረጉበት ፌስቲቫል በ11 የክልል ከተሞች ቀጥሎ ይካሄዳል
ምርጫው ዴሞክራሲያዊ፣ ግልጽ፣ ተአማኒ እና ሰብአዊ መብቶች በተሟላ ሁኔታ የተከበሩበት እንዲሆን ለማድረግ መሰል አስቻይ ሁኔታዎችን የመፍጠር እርምጃዎች ሊጠናከሩ ይገባል
አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ለሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ተቋማት ተጨባጭ እርምጃዎችን ሊወስዱ ይገባል
የታራሚዎችን የተሻለ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ለማረጋገጥ በባለድርሻዎች የሚደረገው ድጋፍ በትብብር መርሕ ሊቀጥል ይገባል
ሕንጻዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ የሚሆኑበትን ሁኔታ ማመቻቸት የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሠራር የሚጠይቅ ነው