About EHRC


ሰብአዊ መብቶች ለሁሉም

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በፌዴራል ሕገ መንግሥቱ መሠረት ነጻ የፌዴራል መንግሥት አካል ሆኖ የተቋቋመ፤ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆነ፤ ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት እና ጥበቃ የሚሠራ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ነው።

(የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55/14፣ አዋጅ ቁጥር 210/1992 በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው)