• Gambella: Workshop on Transitional Justice for State Council Members…
  • Gambella: Workshop on Access to Justice for Refugees and Asylum Seek…
  • አዲስ አበባ፦ ምግብ የማግኘት መብትን ለማረጋገጥ የምገባ መርኃ ግብሮች ሚና እና ሰብአዊ መብቶች ተኮር አቀራ…
  • በሥራ ላይ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች የሥራ ዋስትና መብትን ማረጋገጥ እና የመልሶ ማቋቋምና ተሐድሶ ድ…

The Latest

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሚያደርገው የክትትልና ምርመራ ግኝት ለተቋሙ መሻሻል ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለፀ – Federal Prison Commission of Ethiopia

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከ2014 ዓ.ም. እስከ 2015 ዓ.ም. በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ያደረገውን የክትትል ሪፖርት ባቀረበበት ወቅት እንደተገለጸው ግኝቱ የማረሚያ ተቋማትን ክፍተት ለመሙላት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ተመላክቷል

The Rights of Accused Persons

Accused persons have the right to be informed with sufficient particulars of the charge brought against them and to be given the charge in writing

የተከሰሱ ሰዎች መብት

የተከሰሱ ሰዎች የቀረበባቸው ክስ በቂ በሆነ ዝርዝር እንዲነገራቸው እና ክሱን በጽሑፍ የማግኘት መብት አላቸው

ዘላቂ ሰላምን ለመፍጠር ብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ተግባራዊ ማድረግ ሚናው የጎላ መሆኑ ተመላከተ – FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)

ምክር ቤቱ ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በሽግግር ፍትሕ ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ነው

በኢትዮጵያ ተባብሶ የቀጠለው የሰብአዊ መብት ጥሰት – VOA Amharic

የዩናዩትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሃገራትን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ ያወጣውን ዓመታዊ ሪፖርት በተመለከተ የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ከቪኦኤ-አማርኛ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ

«የተዘነጉ ድምፆች» የቅድመ – ክስ እሥር በኢትዮጵያ – DW Amharic

የቅድመ ክስ እሥርን ለመቆጣጠር እና ለማስቀረት እንዲሁም የፍትሐዊ እና ሰብአዊ መብቶች መርኾችን ያካተተ የወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ለመገንባት፤ የፍትሕ አካላት እና ሌሎች ባለድርሻዎች ግዴታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

Women’s Right to Peace

Women have the right to a peaceful existence and the right to participate in the promotion and maintenance of peace

የሴቶች የሰላም መብት

ሴቶች በሰላም የመኖር እንዲሁም ሰላምን በማስፋፋትና በማስጠበቅ ሥራዎች ላይ የመሳተፍ መብት አላቸው

‹‹ኢትዮጵያ ብዙ ፈተና እየገጠማት ቢሆንም ከፈተናው ውስጥ ቀስ እያልን እንወጣለን ብዬ አስባለሁ›› ዳንኤል በቀለ፣ የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር – ሪፖርተር – Ethiopian Reporter

ዋና ኮሚሽነሩ ይህንን ኃላፊነት ከያዙ አምስት ዓመታት ሞልተው የመጀመሪያው የሥልጣን ዘመናቸው ሊጠናቀቅ ወራት ቀርተዋል፡፡ ሲሳይ ሳህሉ ከዋና ኮሚሽነር ዳንኤል ጋር በተቋሙና በአጠቃላይ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝና ምልከታ ላይ ያደረገው ቃለ ምልልስ

EHRC in April 2024 | ኢሰመኮ በሚያዚያ ወር 2016 ዓ.ም.

በሕፃናት ማሳደጊያ ተቋማት ላይ የተከናወነ የሰብአዊ መብቶች ክትትል ሪፖርት

Freedom of Expression and Public Media

Any media financed by or under the control of the State shall be operated in a manner ensuring its capacity to entertain diversity in the expression of opinion

ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት እና መንግሥታዊ መገናኛ ብዙኃን

በመንግሥት ገንዘብ የሚካሄድ ወይም በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ያለ መገናኛ ብዙኃን የተለያዩ አስተያየቶችን ለማስተናገድ በሚያስችለው ሁኔታ እንዲመራ ይደረጋል

ጥሩ ሥራና ደመወዝ (Decent Work and Wage)

ጥሩ ሥራ (Decent Work) ምን ማለት ነው? የጥሩ ሥራ መመዘኛዎቹ ምንድናቸው? ጥሩ ሥራን ማስጠበቅ ምን ዐይነት ጠቀሜታ ይኖሩታል?

በክልል ደረጃ ሲካሄድ የቆየው 4ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ ችሎት ውድድር ተጠናቀቀ

ውድድሩ በሽግግር ፍትሕ ሂደት ታሳቢ ሊደረጉ በሚገቡ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን 81 ትምህርት ቤቶች ተሳታፊ ሆነዋል
The 3rd edition of EHRC's Annual Human Rights Film Festival
የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት (ከሰኔ ወር 2014 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2015 ዓ.ም.)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት
An overview of our monitoring & investigation products (Sep. 2021 – Apr. 2023)
An overview of our monitoring & investigation products (Sep. 2021 – Apr. 2023)
2022/23 Activity Report
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe
Stay on top of news, reports, events, jobs, and more! #KeepWordSafe

EHRC on the News

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሚያደርገው የክትትልና ምርመራ ግኝት ለተቋሙ መሻሻል ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለፀ – Federal Prison Commission of Ethiopia

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከ2014 ዓ.ም. እስከ 2015 ዓ.ም. በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ያደረገውን የክትትል ሪፖርት ባቀረበበት ወቅት እንደተገለጸው ግኝቱ የማረሚያ ተቋማትን ክፍተት ለመሙላት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ተመላክቷል

ዘላቂ ሰላምን ለመፍጠር ብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ተግባራዊ ማድረግ ሚናው የጎላ መሆኑ ተመላከተ – FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)

ምክር ቤቱ ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በሽግግር ፍትሕ ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ነው

በኢትዮጵያ ተባብሶ የቀጠለው የሰብአዊ መብት ጥሰት – VOA Amharic

የዩናዩትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሃገራትን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ ያወጣውን ዓመታዊ ሪፖርት በተመለከተ የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ከቪኦኤ-አማርኛ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ

Ethiopian Human Rights Commission Areas of Work

Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established as per the Federal Constitution and reporting to the House of People’s Representatives as a national human rights institution with the mandate for promotion and protection of human rights. የሰብአዊ መብቶች ጥሰትን በተመለከተ አቤቱታ ለማቅረብ