መደበኛ ባልሆነ ማቆያ ቦታ፣ ያሉበት ሳይገለጽ እንዲቆዩ የተደረጉ እና አስገድዶ መሰወር ሁኔታን ሊያቋቁም በሚችል ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ተጎጂዎች እና የተጎጂዎች ቤተሰቦችን በተመለከተ ተጠያቂነት ሊረጋገጥ እና ፍትሕ ሊሰጣቸው ይገባል
4ኛው የኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በሴቶች ሕይወት እና በቂ ምግብና ውሃ በማግኘት መብቶች ላይ የሚያተኩር ሲሆን፣ ሁሉም ሰው በውድድሩ እንዲሳተፍ እና ሂደቱን እንዲከታተል ተጋብዟል
በትጥቅ ግጭት እና በጸጥታ መደፍረስ ወቅትም ቢሆን ሲቪል ሰዎችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል የሚያበቃ በቂ ሕጋዊ ምክንያት መኖሩን ማረጋገጥ ያስፈልጋል
በኢትዮጵያ በግጭት ዐውድ ውስጥ ያሉ አካባቢዎች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ
በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች አሳሳቢ ሆኖ የቀጠለውን የእገታ ተግባር ዘላቂ በሆነ መልኩ ለማስቆም ለሰዎች እገታ መነሻና አባባሽ ምክንያት የሆነውን የሰላም መደፍረስና የትጥቅ ግጭትን በዘላቂነት በሰላማዊ መንገድ መፍታትን ጨምሮ ውጤታማ እርምጃዎችን መውሰድ አስፈላጊ ነው
በኢትዮጵያ በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት የሚደርስ መፈናቀል እየተስፋፋ በመምጣቱ ይህን መሰል ሥጋት ያለባቸውን አካባቢዎች በመለየት እና በጉዳቱ ልክ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል በቂ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል
ለአካል ጉዳተኞች የሚሰጡ ምትክ ቦታዎች ከባቢያዊ ተደራሽነትን በበቂ ሁኔታ ያሟሉ መሆን አለባቸው
Efforts to address other issues of concern related to safety and security of refugees and provision of humanitarian aid should continue
Women, children, older persons and persons with disabilities face heightened vulnerability during natural disasters
በተፈጥሮ አደጋ ወቅት በተለይም ሴቶች፣ ሕፃናት፣ አረጋውያን እና አካል ጉዳተኞች ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው