በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት የሚካሄደው ዓመታዊው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል ዋነኛ ዓላማ (December 10) የሚውለውን ዓለም አቀፉን የሰብአዊ መብቶች ቀን ለማሰብ፣ የኪነ ጥበብን እና የሰብአዊ መብቶችን ትስስር ለማጠናከር፣ በሁለቱ ዘርፎች መካከል ያለውን ጥምረት በተመለከተ ግንዛቤ ለማስፋፋት፣ እንዲሁም ኪነ ጥበብ “ሰብአዊ መብቶች ባህል የሆኑባት ኢትዮጵያን ማየት” የሚለውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ራዕይ ለማሳካት...
Location: Mekelle, Tigray, Ethiopia Deadline: October 31, 2024 Career Level: Mid Level (3-5 years) | Work Experience: 3-5 years Employment Type: Contract Number of people required: 1 About the Job Purpose of the Job: To conduct the day-to-day monitoring activities related to Human Rights in the different sectors and at different levels, for the promotion...
Location: Mekelle, Tigray, Ethiopia Deadline: Thursday, 31 October 2024 Career Level: Senior (5-8 years) | Work Experience: 5-8 years Employment Type: Contract Number of people required: 1 About the Job Purpose of the Job: Lead the monitoring and investigation work and coordinate the management of all human rights programs implemented by the City Office. Lead...
Location: Mekelle, Tigray, Ethiopia Deadline: October 31, 2024 Career Level: Junior Level (1-3 years) | Work Experience: 1-3 years Employment Type: Contract Number of people required: 1 About the Job Purpose of the Job:To ensure efficient, safe and proper movement of people and goods using assigned vehicle. Main Duties and Responsibilities: Transport goods and/or people...
ስልጠናዎቹ ለፖሊስ፣ ለወጣቶች፣ ለሃይማኖት መሪዎች፣ ለሀገር ሽማግሌዎች እና ለሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች የተሰጡ ናቸው
ውድድሩ በሕይወት የመኖር መብት በተለይም በሴቶች ሕይወት ላይ፣ በኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ መብቶች ዘርፍ ደግሞ በበቂ ምግብና ውሃ በማግኘት መብት ላይ የሚያተከኩር ሲሆን እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ለተወዳዳሪዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል
Everyone has the right to an adequate standard of living for himself and his family, including adequate food, clothing and housing
ማንኛውም ሰው በቂ ምግብ፣ ልብስና መኖሪያ ቤትን ጨምሮ ለራሱና ለቤተሰቡ በቂ የኑሮ ደረጃ የማግኘት መብት አለው
4ኛው የኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በሴቶች ሕይወት እና በቂ ምግብና ውሃ በማግኘት መብቶች ላይ የሚያተኩር ሲሆን፣ ሁሉም ሰው በውድድሩ እንዲሳተፍ እና ሂደቱን እንዲከታተል መጋበዙን ለመናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 በላከው መግለጫ ተመላክቷል
4ኛው የኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በሴቶች ሕይወት እና በቂ ምግብና ውሃ በማግኘት መብቶች ላይ የሚያተኩር ሲሆን፣ ሁሉም ሰው በውድድሩ እንዲሳተፍ እና ሂደቱን እንዲከታተል ተጋብዟል