የሽግግር ፍትህ አካታች እና አሳታፊ እንዲሆን ያላቸውን ተሳትፎና አስተዋፅኦ ለማሳደግ በሲቪል ማህበራት ድርጅቶች እና በብሄራዊ የሰብአዊ መብት ተቋማት መካከል ውጤታማ ቅንጅት መኖሩ ወሳኝ ነው።
ሲሪላንካ፣ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም.
ሌሶቶ ፣ ጥቅምት 3፣ 2019 ዓ.ም.
ሪፖርቱ ኢሰመኮ በሪፖርት ዘመኑ ባካሄደው የሰብአዊ መብቶች ክትትል እና ምርመራ ባሰባሰበው መረጃና ማስረጃ መሠረት የተመዘገቡ አዎንታዊ እመርታዎች እና አሳሳቢነታቸው የቀጠሉ ጉዳዮችን ከምክረ ሐሳቦች ጋር ያመላክታል
መስከረም 28 ፣2019 ዓ.ም
ባህርዳር፣ መስከረም 23፣ 2019 ዓ.ም.
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 ዓ.ም.
አዳማ፣ መስከረም 20፣ 2019 ዓ.ም.( ኢሰመኮ)
ኢሰመኮ የተቀሰቀሱ የትጥቅ ግጭቶች በአፋጣኝ እንዲቆሙ፣ ልዩነቶች በውይይት ብቻ እንዲፈቱ ፣ሲቪል ሰዎች እና የሲቪል መሠረተ- ልማቶች ተገቢውን ጥበቃ እንዲያገኙ ጥሪውን ያቀርባል
ዓለም አቀፍ ስምምነቱን ማጽደቅ ብሔራዊ የሕግ ማዕቀፉን የበለጠ የሚያጠናክር እና ለመከላከል፣ ለምርመራ፣ ተጠያቂነት እና ለሰለባዎችና ቤተሰቦቻቸው ካሳ ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ይሆናል