የሽግግር ፍትህ አካታች እና አሳታፊ እንዲሆን ያላቸውን ተሳትፎና አስተዋፅኦ ለማሳደግ በሲቪል ማህበራት ድርጅቶች እና በብሄራዊ የሰብአዊ መብት ተቋማት መካከል ውጤታማ ቅንጅት መኖሩ ወሳኝ ነው።
ዓለም አቀፍ ስምምነቱን ማጽደቅ ብሔራዊ የሕግ ማዕቀፉን የበለጠ የሚያጠናክር እና ለመከላከል፣ ለምርመራ፣ ተጠያቂነት እና ለሰለባዎችና ቤተሰቦቻቸው ካሳ ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ይሆናል
ስልጠናዎቹ የሽግግር ፍትሕ ሂደቱ በሰብአዊ መብቶች መርሆች ላይ ተመስርቶ ፍትሐዊና ዘላቂ ውጤት እንዲያመጣ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አላቸው
ከማህበረሰብ አቀፍ ድርጅቶች ጋር መተባበር በሽግግር ፍትሕ ሂደት የህዝብ ተሳትፎን ለማረጋገጥ ጉልህ ሚና ይጫወታል
የአየር ንብረት ለውጥ በሰዎች ህይወት፣ ኑሮ እና መሰረታዊ መብቶች ላይ በሚያደርሰው ቀጥተኛ ተጽዕኖ የተነሳ የሰብአዊ መብት ጉዳይ ነው
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የአካል ጉዳተኞች መብቶች ስምምነት አፈጻጸምን የሚከታተል ነጻ የሆነ የክትትል ማዕቀፍ (Independent Monitoring Mechanism)...
የሽግግር ፍትሕ ሂደቱን ገለልተኛ በሆነ መንገድ ለመከታተል የባለሙያዎችን አቅም ማጠናከር ያስፈልጋል
በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን ለማጎልበት እና ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ በሰብአዊ መብቶች ላይ የሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አጋርነት ጉልህ ሚና አለው
በአረጋውያን ላይ የሚደርስ ጥቃትን ለማስቀረት ግንዛቤ ከማስፋፋት ሥራዎች ጎን ለጎን ተግባራዊ ምላሽ የሚሰጥ የሕግ፣ የፖሊሲና ተቋማዊ ማእቀፍ መዘርጋት ያስፈልጋል
ስልጠናዎቹ፤ በማኅበረሰቡና በአስፈጻሚ አካላት ዘንድ የሰብአዊ መብቶች መከበርን ከማጠናከር ባለፈ፣ የሰብአዊ መብቶች መርሖችን ተግባራዊ የማድረግ ዕውቀትና ክህሎትን ለማዳበር ዕድል ፈጥረዋል