የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በምርጫ ሂደት የሚኖራቸውን የክትትል ተሳትፎ አስመልክቶ የተዘጋጀ የግንዛቤ ማሳደጊያ መድረክ
በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶችና የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች እንዲቆሙና ፍትሕ እንዲረጋገጥ በትብብር መሥራት ወሳኝ ነው
ኢሰመኮ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን እና ከታገዱት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶችን በማድረግ ለጉዳዩ መፍትሔ ለማስገኘት ሢሠራ ቆይቷል
ኢሰመኮ በሰብአዊ መብቶች ላይ ከሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በትብብርና በቅንጅት መሥራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል