ለመደራጀት መብት ተፈጻሚነት አስቻይ ሁኔታዎችን መፍጠር ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት መዳበር ወሳኝ ነው
ስደተኞች፣ ጥገኝነት ጠያቂዎች እና የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሚያጋጥሟቸውን ውስብስብ ተግዳሮትችን ለመቅረፍ ሰብአዊ መብቶችን መሠረት ያደረገ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት ይገባል
ኢሰመኮ በሽግግር ፍትሕ ሂደት ውስጥ የተሰጠውን ኃላፊነት በብቃት መወጣት እንዲችል የሰብአዊ መብቶች እና የሽግግር ፍትሕ አሰልጣኞችን ዐቅም መገንባት መሠረታዊ ተግባር ነው
ውድድሩን በበላይነት ካጠናቀቁት 15 ትምህርት ቤቶች መካከል በጽሑፍ ክርክር የላቀ ነጥብ ያስመዘግቡ 8 ቡድኖች ከሚያዚያ 11 እስከ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አባባ ከተማ በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ውድድር ተሳታፊ ይሆናሉ
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የተጠናከረ ዐቅም ለሰብአዊ መብቶች ጥበቃ የጎላ ፋይዳ አለው
ተጎጂዎች ለደረሰባቸው ጉዳት እውቅና መስጠት እና የሽግግር ፍትሕ ሂደቶችን በመቅረጽ ረገድ ንቁ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ማድረግ ለሽግግር ፍትሕ ሂደት ውጤታማነት አስፈላጊ ነው
በተለዋዋጭ ዓለም አቀፋዊ እና ዲጂታል ምኅዳር ውስጥ የጋራ ትብብርን፣ ተጠያቂነትን እና ሰብአዊ መብቶችን ማጎልበት
የሀገር ውስጥ የንግድ አሠራሮችን ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ደረጃዎች ጋር ማጣጣም የተቀናጀ ጥረትን ይጠይቃል
ጾታዊ እና ሥርዓተ-ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች ለተፈጸሙባቸው ሰዎች የፍትሕ ተደራሽነትን፣ የተሐድሶ አገልግሎትን እና ተጠያቂነትን ማስፋፋት የኢሰመኮ ትኩረት ሆኖ ይቀጥላል
በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ሂደት እንዲሁም በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ተሳትፎን ማረጋገጥ ይገባል