ማንኛውም የአስገድዶ መሰወር ተግባር ሰብአዊ ክብርን የሚጥስ ድርጊት ነው
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተቋቋሙ የሥርዓተ ጾታ ቢሮዎች ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን በመከላከል እና ተጠያቂነትን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ ሚና አላቸው
ጠንካራ ተቋማዊ አጋርነትን በመመሥረት እና ቀጣይነት ያለው የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥራዎችን በመሥራት፣ ነጻ እና ተጠያቂነት የሰፈነበት የፍትሕ ሥርዓት መገንባት ይቻላል
ስደተኞች የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች ለመፍታት እና በውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲያደርጉ የሁሉም ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ጥረት ያስፈልጋል
ታዳጊዎችን ማዕከል ያደረጉ ፖሊሲዎች እና ፕሮግራሞች ምላሽ ሰጪ፣ አካታች እና በማስረጃ ላይ የተመሠረቱ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በባለድርሻ አካላት መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር አስፈላጊ ነው
በሀገር ውስጥ በሴቶች እና በሕፃናት የመነገድ ድርጊትን ለመከላከል ሕጎችን በቁርጠኝነት መተግበር እና የባለድርሻ አካላትን የተቀናጀ አሠራር ማጠናከር ያስፈልጋል
ሪፖርት የማቅረብ ግዴታዎችን በወቅቱ መወጣት፣ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶች አፈጻጸምን ለመገምገም ወሳኝ ነው
ተጎጂዎችን ያማከለ እና ሰብአዊ መብቶችን መሠረት ያደረገ የሽግግር ፍትሕ ሂደት እንዲኖር ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ያለውን አጋርነት ማጠናከር ያስፈልጋል
የበሽታዎችን ስርጭት ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎችን በማጠናከር የዜጎችን የጤና መብት ማረጋገጥ ይገባል
ለአካል ጉዳተኞች የተሐድሶ አገልግሎት እና አጋዥ መሣሪያዎችን የማግኘት መብት በተሟላ ሁኔታ ተደራሽ ለማድረግ ነባር ተቋማትን ማጠናከር እና ማስፋፋት ያስፈልጋል