የአካል ጉዳተኞችን ወይም አረጋውያንን የተመለከቱ ንግግሮች ሲባል ምን ማለት ነው? ተገቢ ያልሆኑ የቃላት አጠቃቀሞች ሲባል ምን ማለት ነው? ተገቢ ያልሆኑ ቃላት ለማስወገድ ምን የሕግ ማዕቀፍ አለ?
በሚድያ አዋጁ አንቀጽ 86(1) የተመለከተው የቅድመ እስር ክልከላ ከአዋጁ አንቀጽ 3(1) እና 6(3) ጋርም ተቀናጅቶ ሲነበብ ለተመዘገበ ሚዲያ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ዓይነት ሚዲያዎች የተቀመጠ የሕግ ጥበቃ መሆኑን የሚያመለክት ነው
As the month of commemoration of World Down syndrome and Autism Awareness (themed of ‘Inclusion Means’ and ‘Inclusion in the Workplace’) concludes, this Explainer consolidates some key information on the human rights of persons with intellectual disability
ረቂቅ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕጉ የእስረኛ እናቶችን እና ብቸኛ አሳዳጊዎች ልጆች ሰብአዊ መብቶች ጥበቃ በተመለከተ ሊያካትታቸው የሚገባቸው ነጥቦች ላይ ከኢሰመኮ የተዘጋጀ አጭር ማብራሪያ
“የዘር ማጥፋት ወንጀል” እና “በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸም ወንጀል” የሚያመሳስሏቸው አንኳር ነጥቦች አሉ። የዘር ማጥፋት ወንጀል፣በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸም ወንጀል እና የጦር ወንጀል...