EHRC statement on “Human Rights Situation in the Federal Democratic Republic of Ethiopia” presented at the 71st Ordinary Session of the African Commission on Human and Peoples’ Rights. 21 April – 13 May 2022.
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ከመስከረም እስከ ታኅሣሥ ወር 2014 ዓ.ም. ድረስ ባሰማራው የሰብአዊ መብቶች ምርመራ ቡድንና ተከታታይ የምርመራ ስልቶች በአፋርና አማራ ክልሎች ተስፋፍቶ በቆየው ጦርነት የተከሰቱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን መርምሯል፡፡ ⬇️ ሙሉ ሪፖርቱ ያለ አባሪዎቹ ⬇️ የሪፖርቱ አባሪዎች ⬇️ የሪፖርቱ አንኳር ጉዳዮች ⬇️ Executive Summary
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ በኅዳር 22 ቀን 2014 ዓ.ም. የከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት አርዳ ጅላ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሕይወትና የአካል ጉዳት ስለመፈጸሙ በደረሰው ጥቆማ መሰረት፣ ከታኅሣሥ 7 እስከ ታኅሣሥ 12 ቀን 2014 ዓ.ም. በቦታው በመገኘት ምርመራ አካሂዷል።
The report covers the period between July and August 28, 2021. Conducted until September 5, 2021, the investigation mission held 128 interviews and 21 focus group discussions (FGDs) with survivors, victims, local civil administration and security officials, Civil society organizations (CSOs) and humanitarian organizations.
Report of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)/Office of the United Nations High Commissioner for Human Rights (OHCHR) Joint Investigation into Alleged Violations of International Human Rights, Humanitarian and Refugee Law Committed by all Parties to the Conflict in the Tigray Region of the Federal Democratic Republic of Ethiopia.
Progress, Gaps, Challenges and Ways Forward December 2020
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ 12 ቀን እስከ ሰኔ 16 ቀን 2013 ድረስ ምርጫ በተካሄደባቸው በሁሉም ክልሎች በሚገኙ የተመረጡ አካባቢዎች ተንቀሳቃሽ የክትትል ቡድን በማሰማራት ክትትል አድርጓል። ለክትትል ስራው እያንዳንዳቸው ከ 2 እስከ 3 ባለሙያዎችን ድረስ የያዙ የክትትል ቡድኖች ተዋቅረው፣ በአጠቃላይ 94 ባለሙያዎችን የያዙ 35 የክትትል ቡድኖች በማሰማራት አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ...
ሕግን የማስከበር እርምጃ ሕግን የተከተለ መሆን አለበት
በአብዛኛው ጊዜ አባቶች ለእስር ሲዳረጉ እናቶች ሕጻናት ልጆችን መንከባከባቸውን ይቀጥላሉ። ሆኖም አብዛኛውን ጊዜ እናቶች ሲታሰሩ ለሕፃናቱ እንክብካቤ ሌላ አማራጭ መንገድ (አባት ወይም ዘመድ ወይም ሌላ ግላሰብ ወይም ተቋም) ያልተገኘ እንደሆነ፤ እናቶች ሕጻናት ልጆቻቸውን ይዘው ወደ እስር ስለሚሄዱ፤ ሕፃናት ልጆች ከእናታቸው ጋር በእስር ቤት የሚቆዩበት ሁኔታ ይፈጠራል። ከዚህ በተጨማሪም በእስር ላይ እያሉ የወለዱ እናቶች ከጨቅላ ሕጻናት...